የሥራ ማስታወቂያ
ለድርጅታችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ትጉህ እና መልካም ሥነ ምግባር ያለው ሹፌር እንፈልጋለን፡፡
- ከ6 ዓመት ያላነሰ መንዳት ልምድ ያለው፣ ቢያንስ 2 ዓመት አዲስ አበባ ላይ በመንዳት ልምድ ያለው፣
- ቢያንስ 10+ ሰርቲፌኬት ያለው፣
- የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
- መሠረታዊ የመኪና ቴክኖሎጂዎችን የሚረዳ፣
- የጤና ምርመራ ማቅረብ የሚችል፣
- ሙሉ ጊዜውን ለሥራው መስጠት የሚችል፣
- መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ከሱስ የጸዳ፣
- ከዋና መሥሪያ ቤት (መገናኛ) አካባቢ ብዙ ያልራቀ ቢሆን ይመረጣል፤
- ደምወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል እና በድርድር
- ጾታ፡ አይለይም
- ብዛት፡ 1
ለማመልከት፦ በአካል (መገናኛ፣ ራሔም ሕንጻ፣ 3ኛ ወለል) ወይም በኢሜይል (hr@finotengineering.com)
የሥራ ማስታወቂያው ክፍት የሚሆንበት ጊዜ:- ከዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ብቻ፡፡ አመልካቾች በመጡበት ቅደም ተከተል ይታያል፡፡
ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ፡ 0116587800