Skip to content
- በመሠረተ ልማት ግንባታ፣ በግብርና፣ በገቢና ወጭ ንግድ፣ በኤሌክትሮ መካኒካል እና በአይሲቲ ሥራዎች ላይ በየዘርፉ ዘመኑ የሚጠይቀውን እውቀትና ብቃት የሚያሟሉ ተወዳዳሪ ባለሙያዎችን በማሰማራት፣ በንግዱና በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ አርዓያ በመሆን ለማኅበረሰቡ እና ለኢትዮጵያ ዕድገት የራሱን ድርሻ መወጣት። Having skillful experts in our business units, deliver services and products in infrastructure constructions, agro-processing, import-exports, electromechanical and ICT works, with a shared value to all Ethiopian.
- ድርጅቱን በዘመናዊ አደረጃጀት እና የሰለጠነ የአሠራር ባህል በማበልጸግ ለሠራተኛ እና ለድጋፍ ሰጪ ባለሙያዎች የክህሎታቸው እና ጥበባቸው ማሳደጊያ፣ የፈጠራ ውጤቶች መተግበሪያ ማዕከል ማድረግ፡Equip the company with current-edge business structure and working culture, make it a home for experts where they train and improve their skills, and innovate and implement advanced technologies in Ethiopia.