የቢሮ ጽዳት እና የተልዕኮ ሠራተኛ

Finot Engineering & Trading PLC

  • በጽዳት፣ መስተንግዶ፣ እና ተላላኪነት ሥራ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያላት፣
  • አሥርኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዚያ በላይ  
  • የቢሮ እና ሥራ ቦታን ጠባይ የምትገነዘብ እና ሠራተኞችን ለማገዝ ፍላጎት ያላት፣
  • ሙሉ የሥራ ሰዓት በቢሮው ለማሳለፍ እና በተልዕኮ መፋጠን የምትችል፣ 
  • ከሠራተኛ በፊት ቀድማ መግባት እና የሥራ ቦታውን ለማስተካከል ፈቃደኛ የሆነች፣
  • ከመሥሪያ ቤት (መገናኛ) አካባቢ ብዙ ያልራቀ ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ደምወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል እና በድርድር
  • ጾታ፡ አይለይም
  • ብዛት፡ 1

ለማመልከት፦ በአካል (መገናኛ፣ ራሔም ሕንጻ፣ 3ኛ ወለል) ወይም በኢሜይል (hr@finotengineering.com)

የሥራ ማስታወቂያው ክፍት የሚሆንበት ጊዜ:- ከዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ብቻ፡፡ አመልካቾች በመጡበት ቅደም ተከተል ይታያል፡፡

ለበለጠመረጃ፦ ስልክ፡ 0116587800