- በጽዳት፣ መስተንግዶ፣ እና ተላላኪነት ሥራ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያላት፣
- አሥርኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዚያ በላይ
- የቢሮ እና ሥራ ቦታን ጠባይ የምትገነዘብ እና ሠራተኞችን ለማገዝ ፍላጎት ያላት፣
- ሙሉ የሥራ ሰዓት በቢሮው ለማሳለፍ እና በተልዕኮ መፋጠን የምትችል፣
- ከሠራተኛ በፊት ቀድማ መግባት እና የሥራ ቦታውን ለማስተካከል ፈቃደኛ የሆነች፣
- ከመሥሪያ ቤት (መገናኛ) አካባቢ ብዙ ያልራቀ ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ደምወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል እና በድርድር
- ጾታ፡ አይለይም
- ብዛት፡ 1
ለማመልከት፦ በአካል (መገናኛ፣ ራሔም ሕንጻ፣ 3ኛ ወለል) ወይም በኢሜይል (hr@finotengineering.com)
የሥራ ማስታወቂያው ክፍት የሚሆንበት ጊዜ:- ከዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ብቻ፡፡ አመልካቾች በመጡበት ቅደም ተከተል ይታያል፡፡
ለበለጠመረጃ፦ ስልክ፡ 0116587800