የቢሮ መኪና ሹፌር/Automobile Driver/

Finot Engineering & Trading PLC

የሥራ ማስታወቂያ

ለድርጅታችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ትጉህ እና መልካም ሥነ ምግባር ያለው ሹፌር እንፈልጋለን፡፡

  • ከ6 ዓመት ያላነሰ መንዳት ልምድ ያለው፣ ቢያንስ 2 ዓመት አዲስ አበባ ላይ በመንዳት ልምድ ያለው፣
  • ቢያንስ 10+ ሰርቲፌኬት ያለው፣
  • የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
  • መሠረታዊ የመኪና ቴክኖሎጂዎችን የሚረዳ፣
  • የጤና ምርመራ ማቅረብ የሚችል፣  
  • ሙሉ ጊዜውን ለሥራው መስጠት የሚችል፣
  • መልካም ሥነ ምግባር ያለው እና ከሱስ የጸዳ፣
  • ከዋና መሥሪያ ቤት (መገናኛ) አካባቢ ብዙ ያልራቀ ቢሆን ይመረጣል፤

  • ደምወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል እና በድርድር
  • ጾታ፡ አይለይም
  • ብዛት፡ 1

ለማመልከት፦ በአካል (መገናኛ፣ ራሔም ሕንጻ፣ 3ኛ ወለል) ወይም በኢሜይል (hr@finotengineering.com)

የሥራ ማስታወቂያው ክፍት የሚሆንበት ጊዜ:- ከዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ብቻ፡፡ አመልካቾች በመጡበት ቅደም ተከተል ይታያል፡፡

ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ፡ 0116587800